1.The ages of 8 players in a football team are 24, 26, 31, 23, 29, 31, 17, 27. Find the median.
Answer: 26.5
1.Write the values in order from smallest to largest.
2.There are 8 values, an even number, so the median is halfway between the 4th and 5th values.
3.The median is 26.5.
1.በአንድ የእግር ኳስ ቡድን ውስጥ ያሉ 8 ተጫዋቾች ዕድሜ፦ 24፣ 26፣ 31፣ 23፣ 29፣ 31፣ 17፣ 27። የመረጃውን median ፈልጉ።
መልስ: 26.5
1.ዋጋዎቹን ከትንሹ ወደ ትልቁ በቅደም ተከተል ጻፉ።
2.8 ዋጋዎች (ተጋማሽ ቁጥር) ስላሉ median በ4ኛውና በ5ኛው ዋጋዎች መሃል ነው።
3.median 26.5 ነው።