1.Sort the pictures into domestic animals and wild animals. How many are wild animals?
Answer: 11
1.The wild animals are the lions and elephants.
2.Add how many there are of each.
3.So the answer is 11.
1.ሥዕሎቹን የቤት እንስሳት እና የዱር እንስሳት ብላችሁ መድቡ። ስንቶቹ የዱር እንስሳት ናቸው?
መልስ: 11
1.የዱር እንስሳት የሆኑት አንበሶች እና ዝሆኖች ናቸው።
2.የእያንዳንዳቸውን ብዛት ደምሩ።
3.ስለዚህ መልሱ 11 ነው።