1.Add.
Answer: 641
1.Add the ones. 11 ones make 1 ten and 1 one, so write 1 and carry 1 to the tens.
2.Add the tens with the 1 you carried: 1 + 2 + 1 = 4. Write 4.
3.Add the hundreds: 1 + 5 = 6. Write 6. The sum is 641.
1.ደምሩ።
መልስ: 641
1.አንዶቹን ደምሩ። 11 አንዶች 1 አስር እና 1 አንድ ይሆናሉ፤ ስለዚህ 1ን ጻፉ፣ 1ን አለኝ ብላችሁ በአስር ቤት ጻፉ።
2.አስሮቹን አለኝ ካላችሁት 1 ጋር ደምሩ፦ 1 + 2 + 1 = 4። 4ን ጻፉ።
3.መቶዎቹን ደምሩ፦ 1 + 5 = 6። 6ን ጻፉ። ድምሩ 641 ነው።