1.25 oranges are put equally into 5 groups. How many are in each group?
Answer: 5
1.Share them into 5 equal groups.
2.25 ÷ 5 = 5, because 5 × 5 = 25.
1.25 ብርቱካኖች በ5 ምድቦች እኩል ቢመደቡ በእያንዳንዱ ምድብ ስንት ብርቱካን ይኖራል?
መልስ: 5
1.በ5 እኩል ምድቦች አከፋፍሏቸው።
2.25 ÷ 5 = 5፤ ምክንያቱም 5 × 5 = 25 ነው።