1.Round 562 to the nearest ten.
Answer: 560
1.562 is between 560 and 570.
2.Look at the ones digit: 2. It is less than 5, so the ones digits become 0.
3.562 rounded to the nearest ten is 560.
1.562ን በ10 ቤት አጠጋጉ።
መልስ: 560
1.562 በ560 እና በ570 መካከል ይገኛል።
2.የአንድ ቤት ሆሄውን ተመልከቱ፦ 2። 2 ከ5 ስለሚያንስ የአንድ ቤት ሆሄያትን በዜሮ ተኩ።
3.562 በ10 ቤት ሲጠጋ 560 ይሆናል።