1.There are 4 rows with 8 in each row. How many are there in all?
Answer: 32
1.Count by 8s, once for each row: 8, 16, 24, 32.
2.4 rows of 8 make 32.
1.8 የያዙ 4 ረድፎች አሉ። በአጠቃላይ ስንት ናቸው?
መልስ: 32
1.ለእያንዳንዱ ረድፍ በ8 እየጨመራችሁ ቁጠሩ፦ 8፣ 16፣ 24፣ 32።
2.8 የያዙ 4 ረድፎች 32 ይሆናሉ።