1.Round 18,540 to the nearest thousand.
Answer: 19,000
1.18,540 is between 18,000 and 19,000.
2.Look at the digit just to the right of the thousands place. The hundreds digit is 5.
3.A 5 always rounds up, so round up to 19,000.
1.18,540ን ወደ 1,000 ቤት አጠጋጉ።
መልስ: 19,000
1.18,540 በ18,000 እና በ19,000 መካከል ነው።
2.ከሺ ቤት በስተቀኝ ያለውን ሆሄ ተመልከቱ። በመቶ ቤት ያለው ሆሄ 5 ነው።
3.5 ሁልጊዜ ወደ ላይ ይጠጋጋል፤ ስለዚህ ወደ ላይ አጠጋጉ፦ 19,000።