1.Subtract. Write the answer in simplest form.
Answer:
1.The denominators are different. 10 is a multiple of 5, so use 10 as the common denominator.
2.Subtract the numerators. The denominator stays the same.
3.Simplify. The greatest common factor of 5 and 10 is 5, so divide both by 5.
1.ቀንሱ። መልሱን በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ጻፉ።
መልስ:
1.ታህቶቹ የተለያዩ ናቸው። 10 የ5 ብዜት ስለሆነ 10ን የጋራ ታህት አድርጉ።
2.ላዕሎቹን ቀንሱ። ታህቱ እንዳለ ይቆያል።
3.አቃልሉ። የ5 እና የ10 ትልቁ የጋራ አካፋይ 5 ስለሆነ ሁለቱንም በ5 አካፍሉ።