1.A lottery has 50 tickets. Hana buys one of them. What is the chance that she wins the first prize? Write the answer as a fraction in simplest form.
Answer:
1.Any one of the 50 tickets can win: there are 50 possible outcomes.
2.Hana has 1 of them.
3.Chance = number of outcomes in the event ÷ number of all possible outcomes.
1.አንድ ሎተሪ 50 ዕጣዎች አሉት። ሃና ከእነሱ አንዱን ቆረጠች። የመጀመሪያውን ዕጣ የማግኘት ዕድሏ ስንት ስንተኛ ነው? መልሱን በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ክፍልፋይ አድርጋችሁ ጻፉ።
መልስ:
1.ከ50 ዕጣዎች ማንኛውም አንዱ ሊያሸንፍ ይችላል፦ አጠቃላይ ክስተቶቹ 50 ናቸው።
2.ሃና ከእነሱ 1 አላት።
3.የመሆን ዕድል = የውስን ክስተቱ ብዛት ÷ የአጠቃላይ ክስተቱ ብዛት።