1.Find the mean of these numbers: 9, 8, 13, 10.
Answer: 10
1.The mean is the sum of the numbers divided by how many numbers there are.
2.Add all the numbers.
3.There are 4 numbers, so divide the sum by 4.
4.The mean is 10. If the sum were shared out equally, all 4 numbers would be 10.
1.የእነዚህን ቁጥሮች አማካይ ፈልጉ፦ 9፣ 8፣ 13፣ 10።
መልስ: 10
1.አማካይ ማለት ቁጥሮቹ ተደምረው ድምራቸው ለብዛታቸው ሲካፈል የሚገኝ ውጤት ነው።
2.ሁሉንም ቁጥሮች ደምሩ።
3.4 ቁጥሮች ስላሉ ድምሩን ለ4 አካፍሉ።
4.አማካዩ 10 ነው። ድምሩ በእኩል ቢካፈል 4ቱም ቁጥሮች 10 ይሆኑ ነበር።