1.Hiwot has 16 eggs. She gives of them to friends. How many eggs does she give away?
Answer: 12
1.The denominator is 4, so split 16 into 4 equal groups.
2.The numerator is 3, so take 3 of the groups.
3.So of 16 is 12.
1.ሕይወት 16 እንቁላሎች አሏት። ከእነሱ ውስጥ የሚሆኑትን ለጓደኞቿ ሰጠች። ስንት እንቁላሎች ሰጠች?
መልስ: 12
1.ታህቱ 4 ስለሆነ 16ን በ4 እኩል ቡድኖች ክፈሉ።
2.ላዕሉ 3 ስለሆነ ከቡድኖቹ ውስጥ 3 ቡድን ውሰዱ።
3.ስለዚህ ከ16 ውስጥ የሚሆነው 12 ነው።