1.What is 50% of 20?
Answer: 10
1.50% is 1 out of 2 equal parts of the whole. The picture shows 20 cut into 2 equal parts.
2.Find one part.
3.So 50% of 20 is 10.
1.ከ20 ውስጥ 50% ስንት ነው?
መልስ: 10
1.50% ማለት ከሙሉው 2 እኩል ክፍሎች ውስጥ 1 ክፍል ማለት ነው። ሥዕሉ 20ን በ2 እኩል ክፍሎች ከፍሎ ያሳያል።
2.የአንዱን ክፍል መጠን ፈልጉ።
3.ስለዚህ ከ20 ውስጥ 50% ማለት 10 ነው።