1.What decimal shows the shaded part of the bar?
Answer: 0.6
1.3 of the 5 equal parts are shaded.
2.Make the denominator 10.
3.Write it as a decimal.
1.የአሞሌው የተቀባው ክፍል በአስርዮሽ ስንት ነው?
መልስ: 0.6
1.ከ5 እኩል ክፍሎች ውስጥ 3 ክፍሎች ተቀብተዋል።
2.ታህቱን 10 አድርጉት።
3.በአስርዮሽ ጻፉት።