1.Find the missing number that makes the fractions equivalent.
Answer:
1.5 was multiplied by 7 to give 35: 5 × 7 = 35.
2.Equivalent fractions come from multiplying (or dividing) the numerator and the denominator by the same number. Do the same to the other number.
3.So:
1.ክፍልፋዮቹን ተመጣጣኝ የሚያደርገውን የጎደለ ቁጥር ፈልጉ።
መልስ:
1.5 በ7 ተባዝቶ 35 ሆኗል፦ 5 × 7 = 35።
2.ተመጣጣኝ ክፍልፋዮች የሚገኙት ላዕሉንና ታህቱን በአንድ ዓይነት ቁጥር በማባዛት (ወይም በማካፈል) ነው። ሌላውንም ቁጥር እንደዚሁ አድርጉ።
3.ስለዚህ፦