1.The list shows the rainfall in Bahir Dar each day, in millimetres. Find the median.
Answer: 17
1.The median is the middle value when the values are put in order.
2.First put the values in order, from smallest to largest.
3.There are 5 values, so the middle one is value number 3. The median is 17.
1.ዝርዝሩ የሚያሳየው በባሕር ዳር በየቀኑ የዘነበው የዝናብ መጠን (በሚሊ ሜትር) ነው። ሜዲያኑን ፈልጉ።
መልስ: 17
1.ሚዲያን ቁጥሮቹ በቅደም ተከተል ሲደረደሩ መሃል ላይ የሚገኘው ቁጥር ነው።
2.መጀመሪያ ቁጥሮቹን ከትንሹ ወደ ትልቁ በቅደም ተከተል አስቀምጡ።
3.5 ቁጥሮች አሉ፤ ስለዚህ መሃል ላይ ያለው 3ኛው ቁጥር ነው። ሜዲያኑ 17 ነው።