1.Which of these numbers is prime?
Answer: 53
1.A whole number greater than 1 is prime when its only factors are 1 and itself. A whole number with more than two factors is composite.
2.1 is neither prime nor composite. Each of the other numbers has more factors:
3.Try dividing 53 by the primes 2, 3, 5 and 7: each leaves a remainder. You can stop there, because 11 × 11 = 121 is more than 53.
4.The only factors of 53 are 1 and 53, so 53 is prime.
1.ከእነዚህ ቁጥሮች ውስጥ ብቸኛ ቁጥር የሆነው የትኛው ነው?
መልስ: 53
1.ከ1 የሚበልጥ ሙሉ ቁጥር አካፋዮቹ 1 እና ራሱ ብቻ ከሆኑ ብቸኛ ቁጥር ይባላል። ከሁለት በላይ አካፋዮች ያሉት ሙሉ ቁጥር ተተንታኝ ቁጥር ይባላል።
2.1 ብቸኛም ተተንታኝም ቁጥር አይደለም። ሌሎቹ ቁጥሮች እያንዳንዳቸው ተጨማሪ አካፋዮች አሏቸው፦
3.53ን በብቸኛ ቁጥሮቹ 2፣ 3፣ 5 እና 7 ለማካፈል ሞክሩ፤ እያንዳንዳቸው ቀሪ ያስቀራሉ። 11 × 11 = 121 ከ53 ስለሚበልጥ ከዚህ በላይ መሞከር አያስፈልግም።
4.የ53 አካፋዮች 1 እና 53 ብቻ ናቸው፤ ስለዚህ 53 ብቸኛ ቁጥር ነው።