1.Write 45% as a fraction in its simplest form.
Answer:
1.Percent means per 100: drop the percent sign and put 100 as the denominator.
2.Write the fraction in lowest terms: divide the numerator and the denominator by 5.
1.45%ን በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ክፍልፋይ አድርጋችሁ ጻፉ።
መልስ:
1.በመቶ ማለት ከ100 ማለት ነው፦ የበመቶ ምልክቱን አንሡና 100ን ታህት አድርጉ።
2.ክፍልፋዩን በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ጻፉ፦ ላዕሉንና ታህቱን በ5 አካፍሉ።