1.Write the ratio of oranges to mangoes in its simplest form.
Answer:
1.Count: there are 16 oranges and 4 mangoes. The oranges come first, so the ratio is 16 : 4.
2.The greatest common factor of 16 and 4 is 4. Divide every part by 4.
3.For every 4 oranges there is 1 mango.
1.የብርቱካኖችን እና የማንጎዎችን ውድር (ratio) በዝቅተኛ ሒሳባዊ ቃል ጻፉ፤ ብርቱካኖች ይቅደሙ።
መልስ:
1.ቁጠሩ፦ 16 ብርቱካኖች እና 4 ማንጎዎች አሉ። ብርቱካኖች ስለሚቀድሙ ውድሩ 16 : 4 ነው።
2.የ16 እና የ4 ትልቁ የጋራ አካፋይ (ት.ጋ.አ) 4 ነው። እያንዳንዱን ክፍል በ4 አካፍሉ።
3.ለእያንዳንዱ 4 ብርቱካኖች 1 ማንጎ አለ።