1.Which inequality does the number line show?
Answer:
1.The shading goes to the right of 3, so is greater than 3.
2.The circle at 3 is open, so 3 is not included.
1.የቁጥር መስመሩ የሚያሳየው inequality የትኛው ነው?
መልስ:
1.የተቀባው ክፍል ከ3 ወደ ቀኝ ይሄዳል፤ ስለዚህ ከ3 ይበልጣል።
2.በ3 ላይ ያለው ክብ ባዶ ነው፤ ስለዚህ 3 አይካተትም።