7.2 Sides, vertices and angles of shapes
የምስሎች ጎን፣ መገናኛና አንግል
Tells shapes with sides from round ones, and counts the sides, vertices and angles of triangles, quadrilaterals, pentagons and hexagons.
ጎን ያላቸውን ምስሎች ከክብ ምስሎች መለየት እና የጎነ ሶስትን፣ የጎነ አራትን፣ የጎነ አምስትንና የጎነ ስድስትን ጎኖች፣ መገናኛዎችና አንግሎች መቁጠር።
Common shapes, m1-sides-and-vertices
Try it
Answer a question from this skill the way a learner does, and see how it is marked.
Level 1: getting started
1.How many sides does this shape have?
Answer: 5
1.Start at one vertex and go round the shape, counting each straight side once.
2.Count: 1, 2, 3, 4, 5. This shape has 5 sides.
መልስ: 5
1.ከአንድ መገናኛ ጀምራችሁ በምስሉ ዙሪያ ሂዱ፤ እያንዳንዱን ቀጥ ያለ ጎን አንድ ጊዜ ቁጠሩ።
2.ቁጠሩ፦ 1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5። ይህ ምስል 5 ጎኖች አሉት።
2.Does this shape have sides?
Answer: No
1.A circle is round. It has no straight sides.
2.So the answer is no.
መልስ: አይ
1.ክብ ክብ ነው፤ ቀጥ ያለ ጎን የለውም።
2.ስለዚህ መልሱ አይ ነው።
3.How many sides does this shape have?
Answer: 4
1.Start at one vertex and go round the shape, counting each straight side once.
2.Count: 1, 2, 3, 4. This shape has 4 sides.
መልስ: 4
1.ከአንድ መገናኛ ጀምራችሁ በምስሉ ዙሪያ ሂዱ፤ እያንዳንዱን ቀጥ ያለ ጎን አንድ ጊዜ ቁጠሩ።
2.ቁጠሩ፦ 1፣ 2፣ 3፣ 4። ይህ ምስል 4 ጎኖች አሉት።
Level 2: grade level
1.How many angles does this shape have?
Answer: 4
1.A vertex is the point where two sides meet.
2.Two sides that meet make an angle, so there is an angle at every vertex.
3.Count the vertices: 1, 2, 3, 4. So there are 4 angles.
መልስ: 4
1.ሁለት የተለያዩ ጎኖች የሚገናኙበት ነጥብ መገናኛ ይባላል።
2.ሁለት የተለያዩ ጎኖች በመገናኘት አንግል ይመሰረታል፤ ስለዚህ በእያንዳንዱ መገናኛ አንግል አለ።
3.መገናኛዎቹን ቁጠሩ፦ 1፣ 2፣ 3፣ 4። ስለዚህ 4 አንግሎች አሉ።
2.How many sides does this shape have?
Answer: 3
1.Start at one vertex and go round the shape, counting each straight side once.
2.Count: 1, 2, 3. This shape has 3 sides.
መልስ: 3
1.ከአንድ መገናኛ ጀምራችሁ በምስሉ ዙሪያ ሂዱ፤ እያንዳንዱን ቀጥ ያለ ጎን አንድ ጊዜ ቁጠሩ።
2.ቁጠሩ፦ 1፣ 2፣ 3። ይህ ምስል 3 ጎኖች አሉት።
3.How many vertices does this shape have?
Answer: 6
1.A vertex is the point where two sides meet.
2.Count them: 1, 2, 3, 4, 5, 6. This shape has 6 vertices.
መልስ: 6
1.ሁለት የተለያዩ ጎኖች የሚገናኙበት ነጥብ መገናኛ ይባላል።
2.ቁጠሯቸው፦ 1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 6። ይህ ምስል 6 መገናኛዎች አሉት።
Level 3: challenge
1.Count the sides, the vertices and the angles of this shape.
Answer: sides: 4; vertices: 4; angles: 4
1.Count the straight sides: 1, 2, 3, 4.
2.A vertex is the point where two sides meet.
3.There is a vertex, and an angle, wherever two sides meet: 4 vertices and 4 angles.
1.የዚህን ምስል ጎኖች፣ መገናኛዎችና አንግሎች ቁጠሩ።
መልስ: ጎኖች: 4; መገናኛዎች: 4; አንግሎች: 4
1.ቀጥ ያሉትን ጎኖች ቁጠሩ፦ 1፣ 2፣ 3፣ 4።
2.ሁለት የተለያዩ ጎኖች የሚገናኙበት ነጥብ መገናኛ ይባላል።
3.ሁለት ጎኖች በሚገናኙበት ሁሉ መገናኛና አንግል አለ፦ 4 መገናኛዎችና 4 አንግሎች።
2.Which shape has 6 vertices?
Answer:
1.A vertex is the point where two sides meet.
2.A hexagon has 6 vertices and 6 angles.
2.6 መገናኛዎች ያሉት የትኛው ምስል ነው?
መልስ:
1.ሁለት የተለያዩ ጎኖች የሚገናኙበት ነጥብ መገናኛ ይባላል።
2.ጎነ ስድስት 6 መገናኛዎችና 6 አንግሎች አሉት።
3.Count the sides, the vertices and the angles of this shape.
Answer: sides: 4; vertices: 4; angles: 4
1.Count the straight sides: 1, 2, 3, 4.
2.A vertex is the point where two sides meet.
3.There is a vertex, and an angle, wherever two sides meet: 4 vertices and 4 angles.
3.የዚህን ምስል ጎኖች፣ መገናኛዎችና አንግሎች ቁጠሩ።
መልስ: ጎኖች: 4; መገናኛዎች: 4; አንግሎች: 4
1.ቀጥ ያሉትን ጎኖች ቁጠሩ፦ 1፣ 2፣ 3፣ 4።
2.ሁለት የተለያዩ ጎኖች የሚገናኙበት ነጥብ መገናኛ ይባላል።
3.ሁለት ጎኖች በሚገናኙበት ሁሉ መገናኛና አንግል አለ፦ 4 መገናኛዎችና 4 አንግሎች።