1.This is a repeating pattern. How many members does the part that repeats have?
Answer: 3 members
1.Start at the first member and go on until the first member comes back.
2.The part that repeats is 🐔 🐟 🐐: it has three members.
1.ይህ አሃዳዊ ንድፍ ነው። ንድፉ ባለ ስንት አሃድ ነው?
መልስ: ባለ ሶስት አሃድ
1.ከመጀመሪያው አባል ጀምራችሁ የመጀመሪያው አባል ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ ሂዱ።
2.የሚደጋገመው 🐔 🐟 🐐 ነው፦ ባለ ሶስት አሃድ ነው።