1.16 exercise books are shared equally among 4 students. How many does each get?
Answer: 4
1.Give them out one at a time to each of the 4 students. Each round uses 4.
2.When all 16 are given out, each has 4.
3.So 16 ÷ 4 = 4.
1.16 ደብተሮች ለ4 ተማሪዎች እኩል ቢካፈሉ እያንዳንዳቸው ስንት ስንት ደብተር ይደርሳቸዋል?
መልስ: 4
1.ለ4ቱ ተማሪዎች አንድ አንድ እየሰጣችሁ አከፋፍሉ። በእያንዳንዱ ዙር 4 ይሰጣል።
2.16ቱም ሲሰጡ እያንዳንዱ ተማሪ 4 ያገኛል።
3.ስለዚህ 16 ÷ 4 = 4።