8.3 Perimeter and area of squares and rectangles
የካሬና የሬክታንግል ዙሪያና ስፋት
Finds the perimeter and the area of squares and rectangles, works back to a missing side, and solves everyday problems with them.
የካሬንና የሬክታንግልን ዙሪያና ስፋት መፈለግ፣ ከዙሪያው ወይም ከስፋቱ የጎደለውን ጎን ማግኘት፣ እንዲሁም የዕለት ተዕለት ፕሮብሌሞችን መፍታት።
Lines, angles and measurement, m5-perimeter-and-area-of-rectangles
Try it
Answer a question from this skill the way a learner does, and see how it is marked.
Level 1: getting started
1.A square wooden board has sides of 18 cm. What is its perimeter?
Answer: 72 cm
1.Perimeter of a square = 4 × the length of one side.
4×18=72 2.The perimeter is 72 cm.
1.የካሬ ቅርጽ ያለው ጣውላ የጎኑ ርዝመት 18 ሳ.ሜ ነው። ዙሪያው ስንት ነው?
መልስ: 72 ሳ.ሜ
1.የካሬ ዙሪያ = 4 × የአንዱ ጎን ርዝመት።
4×18=72 2.ዙሪያው 72 ሳ.ሜ ነው።
2.Aster and Yared mark the edge of this play area with a line for a hopping game. How long is the line?
Answer: 26 m
1.The perimeter is the distance around the shape: add the lengths of all its sides.
8+3+5+2+3+5=26 2.The line is 26 m long: that is the perimeter of the play area.
2.አስቴር እና ያሬድ ለሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ የዚህን የመጫወቻ ቦታ ዙሪያ በመስመር ያሰምራሉ። መስመሩ ስንት ሜትር ይረዝማል?
መልስ: 26 ሜ
1.ዙሪያ በምስሉ ዙሪያ ያለው ርቀት ነው፦ የጎኖቹን ሁሉ ርዝመት ደምሩ።
8+3+5+2+3+5=26 2.መስመሩ 26 ሜ ይረዝማል፤ ይህ የመጫወቻ ቦታው ዙሪያ ነው።
3.A rectangular exercise book cover is 22 cm long and 16 cm wide. What is its perimeter?
Answer: 76 cm
1.Perimeter of a rectangle = 2 × length + 2 × width = 2 × (length + width).
(2×22)+(2×16)=44+32=76 2.The perimeter is 76 cm.
3.ሬክታንግል ቅርጽ ያለው የደብተር ሽፋን ርዝመቱ 22 ሳ.ሜ፣ ወርዱ 16 ሳ.ሜ ነው። ዙሪያው ስንት ነው?
መልስ: 76 ሳ.ሜ
1.የሬክታንግል ዙሪያ = 2 × ርዝመት + 2 × ወርድ = 2 × (ርዝመት + ወርድ)።
(2×22)+(2×16)=44+32=76 2.ዙሪያው 76 ሳ.ሜ ነው።
Level 2: grade level
1.A rectangular classroom floor is 8.4 m long and 5.9 m wide. What is its area?
Answer: 49.56 m²
1.Area of a rectangle = length × width.
8.4×5.9 2.Multiply as if there were no decimal points: 84×59=4,956. The two lengths have 2 decimal places in all, so the area has 2 decimal places.
8.4×5.9=49.56 3.The area is 49.56 m².
1.ሬክታንግል ቅርጽ ያለው የመማሪያ ክፍል ወለል ርዝመቱ 8.4 ሜ፣ ወርዱ 5.9 ሜ ነው። ስፋቱ ስንት ነው?
መልስ: 49.56 ሜ²
1.የሬክታንግል ስፋት = ርዝመት × ወርድ።
8.4×5.9 2.የአስርዮሽ ነጥቦች እንደሌሉ አድርጋችሁ አባዙ፦ 84×59=4,956። በሁለቱ ርዝመቶች ውስጥ በአጠቃላይ 2 የአስርዮሽ ቦታዎች አሉ፤ ስለዚህ ስፋቱም 2 የአስርዮሽ ቦታዎች ይኖሩታል።
8.4×5.9=49.56 3.ስፋቱ 49.56 ሜ² ነው።
2.The perimeter of a square garden is 13.2 m. How long is each side?
Answer: 3.3 m
1.The 4 sides of a square are equal: perimeter = 4 × side.
4×□=13.2 2.Divide the perimeter by 4.
□=13.2÷4=3.3 3.Each side is 3.3 m.
2.የአንድ የካሬ ቅርጽ ያለው የአትክልት ቦታ ዙሪያ 13.2 ሜ ነው። የአንዱ ጎን ርዝመት ስንት ነው?
መልስ: 3.3 ሜ
1.የካሬ 4ቱ ጎኖች እኩል ናቸው፦ ዙሪያ = 4 × ጎን።
4×□=13.2 2.ዙሪያውን በ4 አካፍሉ።
□=13.2÷4=3.3 3.የአንዱ ጎን ርዝመት 3.3 ሜ ነው።
3.A rectangular table top is 1.6 m long and 1 m wide. What is its perimeter?
Answer: 5.2 m
1.Perimeter of a rectangle = 2 × length + 2 × width = 2 × (length + width).
(2×1.6)+(2×1)=3.2+2=5.2 2.The perimeter is 5.2 m.
3.ሬክታንግል ቅርጽ ያለው የጠረጴዛ የላይኛው ገጽ ርዝመቱ 1.6 ሜ፣ ወርዱ 1 ሜ ነው። ዙሪያው ስንት ነው?
መልስ: 5.2 ሜ
1.የሬክታንግል ዙሪያ = 2 × ርዝመት + 2 × ወርድ = 2 × (ርዝመት + ወርድ)።
(2×1.6)+(2×1)=3.2+2=5.2 2.ዙሪያው 5.2 ሜ ነው።
Level 3: challenge
1.A square room has a perimeter of 20 m. What is its area?
Answer: 25 m²
1.Find the side first: perimeter = 4 × side, so divide by 4.
20÷4=5 2.Area of a square = side × side.
5×5=25 3.The area is 25 m².
1.የካሬ ቅርጽ ያለው ክፍል ዙሪያው 20 ሜ ነው። ስፋቱ ስንት ነው?
መልስ: 25 ሜ²
1.መጀመሪያ ጎኑን ፈልጉ፦ ዙሪያ = 4 × ጎን ስለሆነ በ4 አካፍሉ።
20÷4=5 2.የካሬ ስፋት = ጎን × ጎን።
5×5=25 3.ስፋቱ 25 ሜ² ነው።
2.A rectangular farm is twice as long as it is wide. Its perimeter is 204 m. What is its area?
Answer: 2,312 m²
1.Half the perimeter is one length and one width.
204÷2=102 2.The length is 2 parts and the width is 1 part: 3 equal parts. One part is the width.
102÷3=34,2×34=68 3.Area of a rectangle = length × width.
68×34=2,312 4.The area of the farm is 2,312 m².
2.አንድ ሬክታንግል ቅርጽ ያለው የእርሻ ቦታ ርዝመቱ የወርዱ እጥፍ ነው። ዙሪያው 204 ሜ ነው። ስፋቱ ስንት ነው?
መልስ: 2,312 ሜ²
1.የዙሪያው ግማሽ አንድ ርዝመትና አንድ ወርድ ነው።
204÷2=102 2.ርዝመቱ 2 ክፍሎች፣ ወርዱ ደግሞ 1 ክፍል ነው፤ በአጠቃላይ 3 እኩል ክፍሎች። አንዱ ክፍል ወርዱ ነው።
102÷3=34,2×34=68 3.የሬክታንግል ስፋት = ርዝመት × ወርድ።
68×34=2,312 4.የእርሻ ቦታው ስፋት 2,312 ሜ² ነው።
3.A square room has a perimeter of 20 m. What is its area?
Answer: 25 m²
1.Find the side first: perimeter = 4 × side, so divide by 4.
20÷4=5 2.Area of a square = side × side.
5×5=25 3.The area is 25 m².
3.የካሬ ቅርጽ ያለው ክፍል ዙሪያው 20 ሜ ነው። ስፋቱ ስንት ነው?
መልስ: 25 ሜ²
1.መጀመሪያ ጎኑን ፈልጉ፦ ዙሪያ = 4 × ጎን ስለሆነ በ4 አካፍሉ።
20÷4=5 2.የካሬ ስፋት = ጎን × ጎን።
5×5=25 3.ስፋቱ 25 ሜ² ነው።