1.The two lines with arrows are parallel. What kind of angles are and ?
Answer: Alternate exterior angles
1.They are outside the parallel lines, on opposite sides of the transversal.
2.So they are alternate exterior angles, and they are equal.
1.ቀስት ምልክት ያላቸው ሁለቱ መስመሮች ትይዩ ናቸው። እና ምን ዓይነት አንግሎች ናቸው?
መልስ: ፍርቅ ውጫዊ አንግሎች
1.ከትይዩ መስመሮቹ ውጭ፣ በቆራጭ መስመሩ ተቃራኒ ጎኖች ናቸው።
2.ስለዚህ ፍርቅ ውጫዊ አንግሎች ናቸው፤ እኩልም ናቸው።