1.Write 1,000,000 as a power of 10.
Answer:
1.1,000,000 is 1 followed by 6 zeros, so it is 6 tens multiplied together.
2.So 1,000,000 = .
1.1,000,000ን በ10 ርቢ ጻፉ።
መልስ:
1.1,000,000 1 እና ተከትለው 6 ዜሮዎች ያሉት ቁጥር ነው፤ ስለዚህ 6 አስሮች ሲባዙ ነው።
2.ስለዚህ 1,000,000 = ነው።