1.One triangle has sides 4 cm, 5 cm and 7 cm. Another triangle has sides 6 cm, 7.5 cm and 11.5 cm. Are the two triangles similar?
Answer: No
1.Only sides are given, so use the SSS similarity theorem. Match the sides in order of size, shortest with shortest, and divide each pair.
2.The ratios are not all equal, so the triangles are not similar.
1.አንድ ጎነ ሦስት ጎኖቹ 4 ሴ.ሜ፣ 5 ሴ.ሜ እና 7 ሴ.ሜ ናቸው። ሌላ ጎነ ሦስት ጎኖቹ 6 ሴ.ሜ፣ 7.5 ሴ.ሜ እና 11.5 ሴ.ሜ ናቸው። ሁለቱ ጎነ ሦስቶች similar ናቸው?
መልስ: አይ
1.የተሰጡት ጎኖች ብቻ ናቸው፤ ስለዚህ የSSS similarity theoremን ተጠቀሙ። ጎኖቹን በመጠናቸው ቅደም ተከተል አዛምዱ፤ አጭሩን ከአጭሩ፣ ከዚያ እያንዳንዱን ጥንድ አካፍሉ።
2.ውድሮቹ ሁሉም እኩል አይደሉም፤ ስለዚህ ጎነ ሦስቶቹ similar አይደሉም።